Archive for January, 2008

የአና ፍራንክ ዲያሪ

22 January 2008

የአና ፍራንክ ዲያሪ በሙዚቃ ሊቀርብ ነው
በናዚ የማጎሪያ (የኮንሰንትሬሽን) ካምፕ በ1945 አካባቢ የሞተችው አና ያሰፈረችው ዲያሪ (የዕለት ውሎ ማስታወሻ) በስፓኒሽ ሙዚቃ ሊቀርብ ነው፡፡
ቢቢሲ እንደዘገበው በየካቲት ወር በ13 ዓመቷ ታዳጊ በሚመራና 22 አባላት ባሉት የሙዚቃ ቡድን ማድሪድ ካልዴሮን ቲያትር ቤት ትርዒቱ ይቀርባል፡፡
የትርዒቱ ዳይሬክተር ራፋኤል አልቬሮ በመድረኩ ዝግጅት ወቅት ከስሜታዊነት የዘለለ የትራጂክ ኦፔራ እንደሚቀርብ ተናግሯል፡፡
የአና ዲያሪ በእሷና በቤተሰቦቿ […]

No Comments »

ሀዲስ አለማየሁ፣ የልምዣት፣ 1980

17 January 2008

ትምህርትና ጥበብ
ትምህርት ሰፊ ነው በሱ መጠን ጥበብ ጠባብ ነው፡፡ ትምህርት ለሰው ለሁለተኛ ፈጣሪው ጥበብ መሣሪያው ናቸው… ሰው በትምህርት ያደረጉትን ሁሉ ይሆናል፡፡ በጥበብ መሣሪያነት እሱነቱን ባይተው፣ ኑሮውን፣ ሕይወቱን ያሻሽላል፣ ያሳምራል፡፡ ስለዚህ የዛሬው ትውልድ ትምህርት ቤት ተከፍቶለት እዚያ ያገኘውን እንዲማርና የተማረው ያደረገውን ሁሉ እንዲሆን ስለተፈረደበት የተማሪው ያደረገውን ሆነ… የተማረው ምንድነው? የፈረንጅ የሆነውን ሁሉ የሚያስመኝ፡፡
ዛሬ ፈረንጅ ትምህርት […]

No Comments »

Collection

17 January 2008

አህያዋ ወደ ፈጣሪ ትፀልያለች፡፡ ..አምላክ እንደ ጅብ እንድጮህ የጅብ ጬኸት አስተምረኝ.. ስትል ፈጣሪም ..የለም ይቅርብሽ በኋላ ጅብ መጥቶ ይበላሻል.. ይላታል፡፡ አህያዋ ግን ..ግዴለም ይብላኝ… ብቻ እንደ ጅብ ልጬህ ትለዋለች..፡፡
ፈጣሪ ይቅርብሽ ይላታል፡፡ በኋላ ልመናዋ ቢበዛበት ፈጣሪ ..በይ እንግዲህ ያው እንደ ጅብ ጬሂ ብሎ ይፈቅድላታል፡፡ እሷም ተደስታ ደጋግማ እንደ ጅብ ትጮሃለች፡፡ ጅብ ዘመዶቼ ጠሩኝ ብሎ ሲመጣ አህያ […]